Sunday, September 18, 2011

ወሼ ዋሼ Weshie washie Aster Awoke አስቴር አወቀ


ወሼ ዋሼ Weshie washie Aster Awoke አስቴር አወቀ"ወሼ ዋሼ

ሁሏን ሞትኩልሽ

ወሼ ዋሼ

ሁሏን ላግባሽ

ወሼ ዋሼ

ሁሉን ቀማሽ

ወሼ ዋሼ





የሚወደድ አታላይ መልቲ

እንደ ገዳይ አንጠልጣይ ሎቲ

ጠጅ ሳር አደስ ሽታው ያርቲ

አርቲ ሎቲ



ክንዱን አንትርሶ አወዳደቁ አያምር

ወሼ ዋሼ ፤ወሼ ዋሼ

ምነው ካንድ አይረጋ ምነው ካንድ አይሰምር

ወሼ ዋሼ ፤ወሼ ዋሼ

ንፋስ ተወዳጅቶ መንገድ ነው መሄድ ነው እሱ

ወሼ ዋሼ ፤ወሼ ዋሼ

እንዴት ያል ነፍስ ነው የተሰጠው ለርሱ

ወሼ ዋሼ ፤ወሼ ዋሼ

እህል ው ሃ! እህል ው ሃ! እህል ው ሃ! እህል ው ሃ!



እወደዋለው! እወደዋለው! More

No comments:

Post a Comment